NI SA

NI SA ለራስህ ምቀኛ መሆን አቁምና
ማሰብ ማደግ መቀየር ጀምር!

Lets Go Manchester UnitedUnited for Life!
25/01/2026

Lets Go Manchester United
United for Life!

New Record !!ዛሬ ሀሙስ‼️በደቡብ ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ በነታ ላይ 250ሺ የተሸጠው በሬ ይህን ይመስላል ✌️
01/01/2026

New Record !!
ዛሬ ሀሙስ‼️

በደቡብ ኦሞ ዞን ማሌ ወረዳ በነታ ላይ 250ሺ የተሸጠው በሬ ይህን ይመስላል ✌️

18/12/2025

በአለም ዋንጫ ፍፃሜ ላይ ሃትሪክ ሰርተህ ዋንጫውን ሳታነሳ ስትቀር አስብ።

ይህ የሆነው ከሶስት አመት በፊት በኳታር የአለም ዋንጫ በኪሊያን ምባፔ ላይ የደረሰ በደል ነው።

ይህን የፍፃሜ ጨዋታ የተመለከተ እድለኛ ነው አርጀንቲና ከ ፈረንሳይ🔥 ኮሎ መአኒ ግን አስቡት ያንን ኳስ ግብ ጠባቂው ማርቲኔዝ ባይሆን ኖሮ ያስቆጥር ነበር? ሀሳብ

🙏
18/12/2025

🙏

10/12/2025

🇪🇹 የእውነት ያድርገው ብለናል!!
🔑🔑🔑🗝🗝ትልቅ ለውጥ! የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ወደ ሚኒስቴርነት ሊያድግ ነው!
ከቅርብ የመረጃ ምንጮች የተረጋገጠ!
በተደጋጋሚ ሲነሳ ለነበረው ጥያቄ ምላሽ የሚሆን መረጃ አግኝተናል!
የኢትዮጵያ መንግስት የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍን ከዚህ በፊት ከነበረበት መዋቅር አውጥቶ የራሱ ሙሉ ሚኒስቴር እንዲሆን የማድረግ ጉዳይ ላይ ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ከሚመለከታቸው የመንግስት አካላት በደረሰን መረጃ ማረጋገጥ ችለናል።
ይህ ውሳኔ ኢትዮጵያ ለዚህ ዘርፍ የምትሰጠውን ትኩረት የሚያሳይ ትልቅ እርምጃ ነው።

የውይይቱ ሂደት
ለመረጃው ቅርብ የሆኑ የመንግስት ምንጮች እንዳረጋገጡልን፦

የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ለሀገር ኢኮኖሚ፣ ለውጭ ምንዛሪ እና ለምግብ ዋስትና ያለው አስተዋጽኦ እጅግ ከፍተኛ በመሆኑ፣ የራሱን መሪ ተቋም (ሚኒስቴር) እንዲያገኝ ጥያቄው ሲቀርብ ቆይቷል።

መንግስት ይህንን ሃሳብ ወደ ተግባር ለመለወጥ የሚያስችሉ ጥናቶችንና ዝርዝር የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን ያጠናቀቀው በቅርብ ወራት ውስጥ ነው።

አሁን የደረሰበት ደረጃ
መረጃውን ያደረሱልን አካላት አክለው እንደገለጹት፣ ውይይቶቹ የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሰዋል፦
የመንግስት ከፍተኛ አመራሮች ዘርፉን ወደ ሙሉ ሚኒስቴርነት የማሳደጉ አስፈላጊነት ላይ ሙሉ ስምምነት ላይ ደርሰዋል።

ቀጣዩ የሥራ ሂደት የመቋቋሙ ውሳኔ በሚኒስትሮች ምክር ቤት (ካቢኔ) ጸድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ ይፋ ማድረግ ነው። ይህ ደግሞ በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ዘርፍ አሁን ባለው የግብርና መዋቅር ስር ከመሆን ይልቅ፣ የራሱን በጀት እና የትኩረት አቅጣጫ የሚመራ ኃይለኛ ተቋም ሊሆን ነው። ይህ ለውጥ በዘርፉ ፈጣን ዕድገት ያመጣል ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ በጎ ሀሳብ ተቀናቃኝና አሰናካይ ሳይገጥመው በሙሉ ድምፅ ጸድቆ ማየት የዘመናት ውጥናችን እንዲሁም ጩኸታችን ነበርና፤ ድምፃችን ሰሚ አግኝቶ ልፋታችን ፍሬ አፍርቶ ለማየት ያብቃን።🙏

👏 በመጨረሻም መረጃውን በግልፀኝነት ያካፈሉንን የሚኒስቴር መስሪያ ቤት ባልደረባ የሆኑትን በገፃችን እና በተከታዮቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን።

ይህ አዲስ ሚኒስቴር ሲቋቋም፣ በእርስዎ እይታ ትልቁ ትኩረቱን በምን ላይ ቢያደርግ ይበልጥ ውጤማ ይሆናል? አስተያየትዎን ያጋሩን:;

03/07/2025

Absolutely heartbreaking 💔
My thoughts and prayers go out to Diogo Jota, Andre Silva, their family & friends!
NI SA 😭

Anthelmentic vs Ectoparasites
08/06/2025

Anthelmentic vs Ectoparasites

Healthy is jewelry Delivery of Animal Health services in omorate clinic.
08/06/2025

Healthy is jewelry
Delivery of Animal Health services in omorate clinic.

11/05/2025

Happy Mother’s Day!!!

11/05/2025
11/05/2025

Sell yourself before you sell your product

09/05/2025

ከአርሰናል በስተቀር በፕሪምየር ሊጉ ወቀታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ ከ1-5 የሚገኙት ቡድኖች በዋንጫ የወድድር ዘመናቸውን የመጨረስ እድል አላቸው።

1: ሊቨርፑልl (🏆ፕሪምየር ሊግ)
2: AArsenal3: ማንቺስተር ሲቲ (⏳ኤፍኤ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ)
4: ኒውካሰትል ዩናይትድ ( 🏆 ካራባኦ ዋንጫ)
5: ቼልሲ( ⏳ኮንፍረንስ ሊግ ፍፃሜ ተፋላሚ)

Address

Ileret
Jinka
VIP

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when NI SA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category