ዶ/ር ገበየሁ ገደኖ የእንስሳት መድሃኒት ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Harbu
  • ዶ/ር ገበየሁ ገደኖ የእንስሳት መድሃኒት ቤት

ዶ/ር ገበየሁ ገደኖ የእንስሳት መድሃኒት ቤት እግዝአብሔር አዋቅ ነው!!!

13/06/2024
Samirawit our little princess daughter of my beloved ante come and  see our organization and join the second promotion o...
12/06/2024

Samirawit our little princess daughter of my beloved ante come and see our organization and join the second promotion of our duty and responsibility of continued job and career of vet pharma in jinka town !!!
tnx samiry

28/05/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Tadesse MG, Kabaa M Mul'ataa, Tsigemeskel Awgichew, Ali Hussain

ክቡራትና ክቡራን በጂንካ እና በአቅራብያ ያሉት የገጤር ቀበሌያቶች በሙሉ ለድንገተኛ የእንስሳት በሽታ በምከሰትበት ጊዜ አስቀድመው ከእኛ ጋር በመማከር እና የተለያዩ የእንስሳት መድሃኒቶችን እ...
28/05/2024

ክቡራትና ክቡራን በጂንካ እና በአቅራብያ ያሉት የገጤር ቀበሌያቶች በሙሉ ለድንገተኛ የእንስሳት በሽታ በምከሰትበት ጊዜ አስቀድመው ከእኛ ጋር በመማከር እና የተለያዩ የእንስሳት መድሃኒቶችን እንደ አስፈላጊነቱ በአቅራቢያ በማግኘት እንስሳቱን ከድንገተኛ በሽታ እና ሞት ይጠብቁ ምርትና ምርታማነቱን ያሳድጉ።

የተለያዩ የዶሮ መድሃኒቶችን ከሙሉ የባለሙያ ምክር ጋር በቅርበት ያገኙ ዶሮዎችን ያርቡ ጠናቸውን ይጠብቁ ከዶሮዎች የምገኙ ምርቶችን ያሳድጉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!
28/05/2024

የተለያዩ የዶሮ መድሃኒቶችን ከሙሉ የባለሙያ ምክር ጋር በቅርበት ያገኙ ዶሮዎችን ያርቡ ጠናቸውን ይጠብቁ ከዶሮዎች የምገኙ ምርቶችን ያሳድጉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!

23/05/2024

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን የእንስሳት መድሃኒት ቤት በቅርበት ያገኙ ጅንካ አርክሻ እናትነሽ ዎፍጮ ቤት ፊት ለፊት ያገኙናል ብቅ ይበላ ከተሟላ እና በመልካም ማስተንክዶ እንቀበላለን።

Start up bussiness
21/05/2024

Start up bussiness

Dr. Gebeyehu Home to home mobile veterinary service ! We see we do we care!!!
20/05/2024

Dr. Gebeyehu Home to home mobile veterinary service ! We see we do we care!!!

16/10/2022

ስለ ቴሌግራም ማወቅ ያለባችሁ 10 ወሳኝ ነገሮች

✍1ኛ :- ያለንበትን ቦታ ለጓደኞቻችን መላክ እንችላለን እንዴት መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የምንልከውን ሰዉ እንመርጣለን ከዛ መላክዋን ከፍተን location የምለውን ተጭነን ያለንበትን ቦታ መላክ ይቻላል ።

✍ 2ኛ :- ከኛ ወጪ ማንም ሰው ቴሌግራማችንን ማንም ሰዉ እንደይጠቀም ከፈለግን password ማዘጋጀት ይቻላል እንዴት መጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ሦስት መሰመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting የምለውን እንነካለን ከዛ privacy and security የምለውን እንነካለን ከዛ pass code የምለወን እንነካለን ከዛ pass code lock on እናደርጋለን ከዛ የምንፈልገውን password እናስገባለን ።

✍ 3ኛ:- እንዴት ቴሌግራም ብር እንደይበላ ማድረግ ይቻላል ። በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ያለውን ሦስቷን መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ data and storage የምለዉን እንነካለን ከዛ
ከዛ when using mobile data -OF-አድርጉት ።

✍4ኛ :- የለክነዉን message ከደረሰ ቦኃላ delete ማድረግ ይቻላል እንዴት መጀመሪያ የለነክነዉን message እንከፍታለን ከዛ ቦታዉ ላይ አጥብቀን እንዛለን ከዛ ከላይ የምለውን Also delete receive የምለውን ራይት እናደርጋለን ከዛ ሁለቱም ጋር delete ይሆናል ።

✍5ኛ :- እንዴት በአንድ የቴሌግራም አፕሊኬሽን ሁለት account እንጠቀማለን ። በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ በቴሌግራሙ ጫፍ ላይ የለወን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ ይህችን ምልክት ይንኩ (v) ከዛ new account ይለናል ከዛ መክፈት ።

✍6ኛ :- በተላይ ማታ ማታ ስንጠቀም ዓይናችን እንደይጎዳ ቴሌግራማችን በጥቁር መልክ እንድሆን ከፍለግን dark ,, black ,, colour እንድትሆን ከፈለግን ...በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ የቴሌግራም ጫፈ ላይ የለወን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ ገብተን ከምሰጠን የመልክ ምርጫ የፍለግነዉን እንመርጣለን ።

✍7ኛ :- ቴሌግራም የሉ ፅፎች አልነበብ እየሎት ተቸግረዋል ማለት ፍደሎችሁ አንሰዉ ለዓይን አልተይ ከለ ፍደሎቹሁን ትልቅ ማድረግ ይቻላል እንዴት ? አዎ በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ በቴሌግራም ጫፍ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ chat setting ላይ እንገባለን ከዛ message text size የምል አለ እሱን እንነካና የፍለግነዉን ያህል ትልቅ ማድርግየ ይቻላል ።

✍8ኛ:- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራም ቻናል መክፈት እንችላለን ? በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ። ከዛ በቴሌግራም ጫፈ ላይ ያለውን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ New channel የምለውን ነክተን create new channel የምለውን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፈት የፍለግነዉን የቻናል ስም እናስገባለን ።

✍9ኛ :- እንዴት የራሳችንን የቴሌግራፍ ጉሩፒ እንከፍታለን ? በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ የለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ new group የምለውን እንነካለን ከዛ create new group የምለዉን እንነካለን ከዛ እኛ ለመክፍት የፍለግነዉን የጉሩፒ ስም እናስገባለን ።

✍10ኛ :- እንዴት አድርገን profile photo መቀየር እንችላለን ? በመጀመሪያ ቴሌግራም እንከፍታለን ከዛ ከላይ ያለዉን ሦስት መሰመር እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ set profile photo የምለውን በመንካት የፍለግነዉን ፎቶ መቀየር ይቻላል ።
═════════❁✿❁ ═════════
💪💯 አንብባችሁ #ሼር #ሼር አድርጉልን የቴሌግራም ቻናላችንንም ግቡና Join አድርጉ ። 👇👇👇
https://t.me/joinchat/AAAAAFAtO5kL7-YczXxg_Q

11/10/2022
11/10/2022

Stages of calving

1: Dilation of the cervix
In general, this stage lasts from two to three hours in mature cows and four to six hours in heifers. During this stage, the cervix dilates because of the release of a hormone (oxytocin) and the pressure of the "water bag" against it. Thus early breakage of the "water bag" may delay the normal dilation of the cervix.

2: Delivery of the calf
The second stage is characterized by the progression of the calf through the birth canal and its expulsion. At this stage, the calf may still be enclosed in the second "water bag" (amniotic fluid). After the head has passed through the birth canal, the rest of the body usually demands little extra effort to be expelled. This stage may last from two to 10 hours. A common mistake is to attempt to assist by pulling on the forelegs of the calf unnecessarily or too early.

3: Expulsion of the placenta
During the third stage, the placenta or afterbirth is expelled from the uterus. After the delivery of the calf, uterine contractions continue for a period of time. These contractions help to break down the cotyledons by separating the placenta from the uterine caruncles (Figure 1). Normally, the afterbirth should be expelled within 12 hours of birth.

01/09/2022
29/08/2022
20/08/2022

500
(TREATMENT OF MYCOPLASMA AND CRD)

COMPOSITION:
COMPOSITION: Each 100g contains
Doxycycline Hyclate.......50g
Excipient qs....................100g

of actions:
1: Doxycycline is a broad Spectrum Bacteriostatic Antibiotic.
Bind to 30S ribosomal subunit.
Inhibit the synthesis of bacterial proteins
2: Prevent the binding of tRNA to mRNA at the ribosomal subunit.
New protein cannot be made in bacteria.
Stop bacterial growth of e.g Mycoplasma ,Chlamydia ,Rickettsia,
E.coli Pasturella,Brodetella,Salmonellosis,Heamophilus,styphalococcus
and streptococcus spp in poultry, cattle,sheep and goat.
3: Doxycycline is quickly and almost completely absorbed from the intestines the distribution of
doxycycline and pe*******on in plasm concentration 1 to 2 hours.
The high degree of diffusion ensures that doxycycline is present in high concentrations in
liver, lung muscle, and kidney tissues.

:
Gastrointestinal and respiratory infections caused by doxycycline sensitive
microorganisms, like Bordetella, Campylobacter, Chlamydia, E. coli, Haemophilus,
Mycoplasma, Pasteurella, Rickettsia, Salmonellosis, Staphylococcus, and Streptococcus
spp. in poultry, cattle, sheep, and goat.

AND ADMINISTRATION FOR USE:
Poultry: Dissolve 1 g per 5 - 10 liters of drinking water; 1 - 2 g per 10 kg of feed/ day or 1 g
per 30 - 40 kg body weight/ day.
Cattle, goat, sheep: Dissolve 1 g per 80 - 100 kg body weight day or 3-5 g per 10 kg of
feed/ day Use for 3 - 5 consecutive days.

:
Keep away from direct sunlight
Store in a dry place and at room temperature below 30°C

PERIOD:
Poultry: 7 day’s
Cattle: 14 day’s

:
1 kg

20/08/2022

Address

Harbu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ዶ/ር ገበየሁ ገደኖ የእንስሳት መድሃኒት ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ዶ/ር ገበየሁ ገደኖ የእንስሳት መድሃኒት ቤት:

Videos

Share

Category