Hawassa Pet Network

Hawassa Pet Network We strive for the betterment of pets' life by connecting and providing puppies and kittens for adopt

16/07/2023
እነኚን ቡችሎች ተመጣጣኝ ክፋያ ከፋሎ በአግባቡ ማሣደግ የሚፈልግ ይደውልልኝ!Puppies for sale!አድራሻ : ሀዋሳ #0946304478ዶ/ር ናኦል  #የእንሰሳት ሀኪም
16/07/2023

እነኚን ቡችሎች ተመጣጣኝ ክፋያ ከፋሎ በአግባቡ ማሣደግ የሚፈልግ ይደውልልኝ!
Puppies for sale!
አድራሻ : ሀዋሳ

#0946304478
ዶ/ር ናኦል #የእንሰሳት ሀኪም

ሀዋሳ አካባቢ ይህን ውሻ በነፃ ወስዶ ማሳደግ/ማስኖር ሚፈልግ ሰው ኮንታክት ያድርገኝ! እድሜው ገና አንድ አመት ከ ሶስት ወር በማደግ ላይ ያለ ስለሆነ ለማሠልጠን ቀላል ነው! #በቂ መጠለያ ...
05/07/2023

ሀዋሳ አካባቢ ይህን ውሻ በነፃ ወስዶ ማሳደግ/ማስኖር ሚፈልግ ሰው ኮንታክት ያድርገኝ! እድሜው ገና አንድ አመት ከ ሶስት ወር በማደግ ላይ ያለ ስለሆነ ለማሠልጠን ቀላል ነው!

#በቂ መጠለያ እና ምግብ ማቅረብ ለሚችል ሰው ብቻ ነው የምንሰጠው!

me if you want to adopt this lovely dog he is just 1.3 years old and very stable playful lad!❤

Dr. Naol ዶ/ር ናኦል #የእንሰሳት ሀኪም
#0946304478

እነዚ ዋና ዋና በሀገራችን የሚገኙ የውጭ ዝርያ ውሾች ናቸው!በሀዋሳ እና አካባቢው የምትገኙ ውሻ አፍቃሪዋች ክትባታቸውን የጨረሱ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ዝርያ ውሾችን ከፈለጉ ኮንታክት ያድ...
27/02/2023

እነዚ ዋና ዋና በሀገራችን የሚገኙ የውጭ ዝርያ ውሾች ናቸው!
በሀዋሳ እና አካባቢው የምትገኙ ውሻ አፍቃሪዋች ክትባታቸውን የጨረሱ የውጭም ሆነ የሀገር ውስጥ ዝርያ ውሾችን ከፈለጉ ኮንታክት ያድርጉን!

Dr. Naol Kebede( #የእንሰሳት ሀኪም/ )
0946304478
[email protected]

እነዚን ሁለት ድቅል ውሾች የሚፈልግ ይደውልልኝ!!Dr. Naol Kebede (የእንሰሳት ሀኪም) 0946304478
10/02/2023

እነዚን ሁለት ድቅል ውሾች የሚፈልግ ይደውልልኝ!!

Dr. Naol Kebede (የእንሰሳት ሀኪም)
0946304478

የ ጀርመን ሼፐርድ ውሻ ዝርያዋች ተወዳጅ ባህሪያት1: ቤተሠባቸውን ማለትም አብሮ የሚኖሩ ሰዋችን በጣም ይወዳሉ (AFFECTIONATE WITH FAMILY)2: ከህፃናት ጋር ልዩ የሆነ ፍቅር እ...
09/02/2023

የ ጀርመን ሼፐርድ ውሻ ዝርያዋች ተወዳጅ ባህሪያት

1: ቤተሠባቸውን ማለትም አብሮ የሚኖሩ ሰዋችን በጣም ይወዳሉ (AFFECTIONATE WITH FAMILY)

2: ከህፃናት ጋር ልዩ የሆነ ፍቅር እና መግባባት አላቸው (GOOD WITH YOUNG CHILDREN)

3: ከሌሎች ውሾች ጋር ከአብዛኛው የውሻ ዝርያ በተሻለ ሠላም ይፈጥራሉ (GOOD WITH OTHER DOGS)

4: ከአዳዲስ ሰው ጋር በቀላሉ ይግባባሉ በተለይም አሳዳጊያቸው ሲፈቅድ (OPENNESS TO STRANGERS)

5: በጣም ጨዋታ ስለሚወዱ የ ሰው ወዳጃቸው ድብርት ውስጥ በሚሆንበት ወቅት አስፈላጊ ወዳጅ ናቸው (HIGH PLAYFULNESS LEVEL)

6: ግቢ ለመጠበቅ ባጠቃላይ ለጥበቃ ስራ ተመራጭ ናቸው! በተለይ ባለቤታቸውን ከማንኛውም ነገር ለመጠበቅ(protect) ወደ ኋላ አይሉም! (WATCHDOG/PROTECTIVE NATURE)

7: በጣም በፍጥነት የተለያዩ ትዕዛዞችን ይማራሉ ከዚም በተጨማሪ በቶሎ ሁኔታዋችን ይላመዳሉ(HIGH ADAPTABILITY AND TRAINABILITY LEVEL)

10: ሼፐርዶች ጎርነን ያለ አስፈሪ ድምፅ ታድለዋል! በተለይ ግዛታቸው ውስጥ ሰብሮ ገብ ከገባ በጣም የሚያምር አስፈሪ ድምፃቸው እንደሚያስደነብረው አሙን ነው የጥርሳቸው ይቆየን ብዬ ነው (GOOD BARKING LEVEL)

Dr. Naol (Veterinarian) 0946304478

31/01/2023
ይቺን ጀርመን ሼፐርድ ውሻ በ ነፃ ወስዶ ማሣደግ የሚፈልግ ይደውልልኝ 0946304478 Dr Naol
24/01/2023

ይቺን ጀርመን ሼፐርድ ውሻ በ ነፃ ወስዶ ማሣደግ የሚፈልግ ይደውልልኝ 0946304478 Dr Naol

ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ መግዛት የምንችላቸው የውጭ ዝርያ ውሾች!These are easily available foreign breed dogs!You can contact as if you wish to ...
23/10/2022

ኢትዮጵያ ውስጥ በቀላሉ መግዛት የምንችላቸው የውጭ ዝርያ ውሾች!
These are easily available foreign breed dogs!
You can contact as if you wish to have one!

Dr. Naol(DVM) 0946304478

01/05/2022

Address

Awassa

Telephone

+251946304478

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hawassa Pet Network posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hawassa Pet Network:

Share

Category