
18/02/2025
በመጨረሻም የኢሳያስ ምኞት የህልም እንጅራ ሆኗል
የደቀቀውን የሀገሩን ኢካኖሚ ከማሻሻል እና ለዜጎች ምቹ የሆነች ሀገርን ከመገንባት ይልቅ፣ የኢትዮጵያን የባህር በር ፍላጎት እና የዕድገት ጉዞን ማደናቀፍ ተግባር የተሰመራው አምባገነኑ ኢሳያሳ አፈወርቂ ዕቅዶቹ ከሽፉ አውላላ ላይ ቀርቷል።
“የአህያ ባል ከጅብ አያስጥልም ’’ እንደምባለው ከካይሮ እስከ የጦር ቀጠናዋ ሞቃዲሾ ኳትኖ መፍትሄ ያጣው አዛውንቱ ኢሳያስ በስተመጨረሻም ኢትዮጵያ አሰብን ለመረከብ ዝግጅት መጀመሯን ተከትሎ የሚያደርገው ጠፍቶበት ጭንቅ ውስጥ መግባቱ ተሰምቷል ።
የእስካሁን ሴራ እና ጥረቱ ይህ ቀን እንዳይመጣ ቢሆንም፣ በመንግስት በሳል ዲፕሎማሲ እና ጠንካራ አቋም ኢሳያስ የፈራው ኢትዮጵያ የምታሸንፍበት ቀን መጥቷል 🙌👏👏🙌