ስንጥብ Aquatics

ስንጥብ Aquatics Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ስንጥብ Aquatics, Aquatic Pet Store, Bole, Addis Ababa.

05/03/2026

Check out ስንጥብ🐬AQUATICS’s video.

22/12/2025

Big tank. Smart system. Zero stress 😍
Turn your space into a living masterpiece 🐠
📐 215cm × 70cm × 50cm
✔️ High-performance Canister Filtration
Low maintenance Crystal clear water
✔️ Automatic Feeder – perfect for busy owners your fish never miss a meal
• Designed for beauty, built for performance
📞 Contact us for custom orders & installation +251934221770

10/11/2025

125 cm × 50 cm × 50 cm
8 Koi fish and 2 blackmoor fish

31/10/2025

ኮይ አሳ ለአኩዋሪየም ስትጠይቁ ለነበራቹ በድጋሜ ስለገባ DM

25/08/2025
የቪቲሊጎ ተጠቂዎች ማህበር (ethiopian vitiligo society) ስለ ቪቲሊጎ እንመካከር እንወያይ t.me/ethiopianvitiligosociety 👈 ይሄን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩ...
30/04/2021

የቪቲሊጎ ተጠቂዎች ማህበር (ethiopian vitiligo society) ስለ ቪቲሊጎ እንመካከር እንወያይ t.me/ethiopianvitiligosociety 👈 ይሄን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ ይቀላቀሉ

የቪቲሊጎ ተጠቂዎች ማህበር (ethiopian vitiligo society) ስለ ቪቲሊጎ እንመካከር እንወያይ t.me/ethiopianvitiligosociety 👈 ይሄን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩ...
30/04/2021

የቪቲሊጎ ተጠቂዎች ማህበር (ethiopian vitiligo society) ስለ ቪቲሊጎ እንመካከር እንወያይ t.me/ethiopianvitiligosociety 👈 ይሄን ሊንክ በመጫን ቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ ለወዳጅ ዘመዶ ያጋሩ ይቀላቀሉ

አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ።አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይ...
25/04/2021

አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኮቪድ-19 ህይወቱ አለፈ።

አርቲስት መስፍን ጌታቸው በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል በህክምና ሲረዳ ቆይቶ በኮቪድ-19 ምክንያት በተወለደ በ50 አመቱ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል።

አርቲስት መስፍን በርካታ የጥበብ ስራዎችን በድርሰት፣ በአዘጋጅነት እና በትወና ለአገሩ ያበረከተ ሁለገብ ባለሞያ ነበር።

በኢትዮጵያ ሬድዮ ዝነኛ የነበረው የቀን ቅኝት ድራማ ደራሲ እንዲሁም በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በህዝብ ዘንድ ተቀባይነት ያገኘው የሰው ለሰው ተከታታይ ድራማ ደራሲ እና ተዋናይ ነበር።

አርቲስት መስፍን ጌታቸው የዙምራ ፊልም ፣ በመንታ መንገድ የሬድዮ ተከታታይ ድራማ ፣ ሌሎችም ስራዎችን በተለያዩ የቴሌቪዥን እና የሬድዮ ጣቢያዎች ለህዝብ ማድረስ ችሏል።

አርቲስት መስፍን ጌታቸው ባለትዳር እና የሶስት ልጆች (የሁለት ሴት እና የወንድ ልጅ) አባት ነበር።

ምንጭ፦ የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን

Address

Bole
Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስንጥብ Aquatics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ስንጥብ Aquatics:

Share