Unity Parks Corporation - የአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን

Unity Parks Corporation - የአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን Unity Park is established in 2019. For more information go to https://unitypark.et/
(308)

The park is located at the Grand Palace in Addis Ababa, Ethiopia, a compound that has been a seat of state for more than a century and is finally open to the public.

የከተማዋን ጫጫታ ረስተው ለአፍታ ዘና ማለት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መድረሻዎ ወዳጅነት አደባባይ ይሁን!በዘንባባ በተሸፈኑ መንገዶች፣ ጸጥ ባለ የሐይቅ ዳር እይታዎች እና በፏፏቴዎች የሚያረጋጋ...
10/06/2026

የከተማዋን ጫጫታ ረስተው ለአፍታ ዘና ማለት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መድረሻዎ ወዳጅነት አደባባይ ይሁን!
በዘንባባ በተሸፈኑ መንገዶች፣ ጸጥ ባለ የሐይቅ ዳር እይታዎች እና በፏፏቴዎች የሚያረጋጋ ድምፅ ታጅቦ የተለየ ስሜት ይሰጥዎታል።
ይህ ስፍራ የዘመናዊቷ ከተማ እምብርት እና የተፈጥሮ ውበት ፍጹም የተዋሃዱበት ድንቅ ቦታ ነው። በእግር ለመንሸራሸር፣ አእምሮን ለማደስ አልፎ ተርፎም የማይረሱ ውብ ፎቶዎችን ለማንሳት ተመራጭ መዳረሻ ነው
ሳምንቱን ሙሉ ክፍት ነው — ዛሬውኑ ይጎብኙት!

If you need a quick reset, take a walk through Friendship Square. Golden hour hits different when you’re surrounded by palm-lined paths ,quiet lakeside views and the soothing sound of waterfalls . The perfect blend of city and nature. it’s the ultimate place to unwind, take a stroll, or capture your next favorite photo. open all the week.

08/06/2026
Discover the beauty, culture, and wonder of Unity Park in a single unforgettable day. Stroll through our lush botanical ...
04/06/2026

Discover the beauty, culture, and wonder of Unity Park in a single unforgettable day. Stroll through our lush botanical garden, encounter fascinating wildlife at the zoo and aquarium, explore captivating archives and museums, experience the diversity of regional pavilions, and let the little ones enjoy the children's playground. Complete your visit with a selection of delicious cuisine and memorable moments for the whole family.
Adventure, learning, and relaxation come together at Unity Park, your perfect day out awaits.

02/06/2026

Discover calm and beauty—
inside Unity Park’s Aquarium

አንድነት መካነ- እንስሳት ለተፈጥሮ ያለንን አድናቆት፣ የማወቅ ጉጉት እና ትምህርትን የሚያነቃቁ የተለያዩ የእንስሳት ዝርያዎች መገኛ ነው። ፓርኩን ለመጀመሪያ ጊዜ እየጎበኙም ይሁን ለሌላ ጉብ...
31/05/2026

አንድነት መካነ- እንስሳት ለተፈጥሮ ያለንን አድናቆት፣ የማወቅ ጉጉት እና ትምህርትን የሚያነቃቁ የተለያዩ የእንስሳት ዝርያዎች መገኛ ነው። ፓርኩን ለመጀመሪያ ጊዜ እየጎበኙም ይሁን ለሌላ ጉብኝት እየተመለሱ ከሆነ፣ በአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን የማይረሱ አስደሳች ትውስታዎች ይጠብቁዎታል።

Unity Zoo is home to a diverse collection of animals that inspire curiosity, learning, and appreciation for nature. Whether you're visiting for the first time or returning for another adventure, unforgettable encounters await at Unity Parks Corporation.

Eid Al- Adha
26/05/2026

Eid Al- Adha

የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የዛሬ 63 ዓመት በ1955 የ32 ነጻ የአፍሪካ አገራት መሪዎች በተገኙበት ተመሠረተ፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ድርጅት ምስረታ ከፍተኛ ሚና...
25/05/2026

የቀድሞው አፍሪካ አንድነት ድርጅት የአሁኑ የአፍሪካ ህብረት የዛሬ 63 ዓመት በ1955 የ32 ነጻ የአፍሪካ አገራት መሪዎች በተገኙበት ተመሠረተ፡፡ ኢትዮጵያ በዚህ ድርጅት ምስረታ ከፍተኛ ሚና ተጫውታለች፡፡ አንድነት ፓርክ ከዚህ የሕብረቱ ታሪክ ጋር በተያያዘ ታሪካዊ ሁነቶችን ያስታገደ ታሪካዊ ሕንጻ ውስጡ ይዟል፡፡ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በ1957 ዓ.ም ለ3ኛው የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የመሪዎች ስብሰባ አዲስ አበባ የገቡትን የአህጉሪቱን መሪዎች በግብር አዳራሽ የግብዣ ፕሮግራም አዘጋጅተውላቸው ነበር። በ1965 ዓ.ም ደግሞ በ10ኛ ዓመት የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምስረታ በዓል ላይ የታደሙትን መሪዎች በተመሳሳይ ሁኔታ በዚሁ ግብር አዳራሽ ሰብስበው ግብዣ አድርገውላቸዋል፡፡አንድነት ፓርክ በውስጡ እነዚህን መሰል አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ሁነቶችን ያስተናገዱ ሕንጻዎችን ከታሪክ መዘክሮች ጋር አጣምሮ ለጎብኚዎች ክፍት ሆኗል፡፡

25/05/2026

We were honored to host distinguished Medical Residents on an exclusive guided experience through Unity Park, Science Mu...
24/05/2026

We were honored to host distinguished Medical Residents on an exclusive guided experience through Unity Park, Science Museum and Friendship Square.
Unity Parks Corporation proudly welcomes visitors from around the world to discover Ethiopia's wonders,experience unforgettable moments, and create lasting memories.

Address

Lorenzo Tiezaz Road
Addis Ababa
1031

Opening Hours

Tuesday 09:00 - 16:00
Wednesday 09:00 - 16:00
Thursday 09:00 - 16:00
Friday 09:00 - 16:00
Saturday 09:00 - 16:00
Sunday 09:00 - 16:00

Telephone

0118578718

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Unity Parks Corporation - የአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Unity Parks Corporation - የአንድነት ፓርኮች ኮርፖሬሽን:

Share

Category