Ethio Pets shop

Ethio Pets shop breeding top quality k9s
our dogs are our passion and joy they mean the world to us.

11/05/2026

አምናና ዘንድሮ

11/05/2026

Tommy the Rottweiler growing into a powerful guard dog...Rottweiler 💪💪💪

አበበ ዘ ጌሬት ዴንኧረ ወገን ቆም ብለን እናስብ! በዚህ ከቀጠልን እኮ ነገ ሰፈር ውስጥ ዝሆን ብቅ ቢል "ኧረ ይሄማ እገሌ ነው፣ ጂም ሰርቶ ያበጠ ጠንቋይ ነው" ብለን በዱላ ልናሳድደው ነው።...
08/05/2026

አበበ ዘ ጌሬት ዴን
ኧረ ወገን ቆም ብለን እናስብ! በዚህ ከቀጠልን እኮ ነገ ሰፈር ውስጥ ዝሆን ብቅ ቢል "ኧረ ይሄማ እገሌ ነው፣ ጂም ሰርቶ ያበጠ ጠንቋይ ነው" ብለን በዱላ ልናሳድደው ነው። የ"ሀሪ ፖተር" ደራሲ ጄ.ኬ ሮውሊንግ እኛ ሀገር ብትመጣ ኖሮ "ሰው ወደ ውሻ ተቀየረ" የሚለውን ወሬ ሰምታ፣ የጻፈችውን ስክሪፕት ቀዳ አቧራ ውስጥ ጥላ "እኔ ገና ጀማሪ ነኝ፣ ተአምሩ ያለው ኢትዮጵያ ነው" ብላ ስራ ትቀይር ነበር።
​ፊልም እና ተረት ላይ ልዑሉ ወደ እንቁራሪት ሲቀየር፣ ቢያንስ ለየት ያለ "የመመለሻ ኮንትራት" ነበረው። ቆንጆ ሴት መጥታ "ሳሚኝና ወደ ሰውነቴ ልመለስ" ብሎ የፍቅር ጥያቄ ያቀርባል፤ እሷም ስትስመው "Flash" አድርጎ ወደ ቆንጆ ልዑልነቱ ይመለሳል። የእኛ አገር ስክሪፕት ላይ ግን "የፍቅር ጥያቄ" የለም፤ "የድንጋይ ናዳ" እንጂ!
​ያ ምስኪን ግሬት ዴን (Great Dane) "ሳሙኝ" ማለት ይቅርና አንዲት ልቧ የራራ ቆንጆ ወጣት ተንበርክካ በለስላሳ ጣቶቿ አናቱን ስትዳብሰዉ፣ ውሻው ወደ አበበነት ተመልሶ ሲቀየር ቢሆን ኖሮ ስክሪፕቱ "ሮማንቲክ ኮሜዲ" ይሆንልን ነበር። ግን ምን ያደርጋል? አጨራረሱ አላማረም! ያለምንም ኦዲሽን "አብዮታዊ እርምጃ" ተወሰደበት። ጄነሩ "ሆረር" ይሁን "ፌሪ ቴል" ግራ ገባን እኮ ጎበዝ!
ቆይ ግን... ውሻ ሊያወራ የሚችለው እኮ በኤዲ መርፊ (Eddie Murphy) ወይም በጂም ኬሪ (Jim Carrey) የኮሜዲ ፊልሞች ላይ ብቻ ነው።
ወገኖቼ፣ ሰው ወደ ውሻ አይቀየርም! ቫምፓየር፣ ዌርዎልፍ (Werewolf) ወይም በጠንቋይ ዱላ እና ድግምት ወደ እንስሳ መቀየር በልጆች ተረት እና በ Netflix ፊልም ላይ እንጂ በምድር ላይ የሉም። ባዮሎጂ እኮ እንዲህ በቀላሉ እንደ ሰፈር ኮንትራባንድ የሚጣስ ህግ አይደለም

የውሻ አፍቃሪዎች የመጨረሻ መድረሻ!"0911999369
07/05/2026

የውሻ አፍቃሪዎች የመጨረሻ መድረሻ!"
0911999369

06/05/2026

በብዙዎች ዘንድ ውሻ የቤት ጠባቂ ወይም ተራ እንስሳ ተደርጎ ሊታይ ይችላል። ለእኛ ግን ነገሩ ከዚህ በእጅጉ ይልቃል። ውሻ ማለት በአራት እግሩ የሚራመድ፣ ነገር ግን በሁለት እግሩ ከሚቆመው ሰው በላይ በታማኝነት የልባችንን በር አንኳኩቶ የገባ የቤተሰባችን የማይነጠል አካል ነው።
​ከሥጋ ዝምድና በላይ የሚያስተሳስረን የማይታይ፣ ግን እጅግ ጠንካራ የሆነ የፍቅር ሰንሰለት አለ። ሰው በቃላት ሊያቆስለን፣ በሁኔታዎች ሊከዳን ወይም ጀርባውን ሊሰጠን ሲችል፤ ውሻ ግን በዝምታው ውስጥ ትልቅ መጽናኛን፣ በዓይኖቹ ውስጥ ደግሞ የማይለወጥ ቅንነትን ያሳየናል። እሱ የቤታችን በረከት ነው፤ ምክንያቱም እኛ ባዘንን ጊዜ ቀድሞ የሚረዳን፣ ደስ ሲለን ደግሞ ደስታችንን በእጥፍ የሚያደምቅልን ዝምተኛው የቤታችን አባል ነው።
​የቤት ድምቀት ማለት ግድግዳው ወይም ንብረቱ ሳይሆን፣ ገና በሩ ሲከፈት በታማኝነት የሚቀበለን የውሻችን የጅራት መወዛወዝ እና የደስታ ድምፅ ነው። እሱ መናገር አይችል ይሆናል፤ ነገር ግን ፍቅርን፣ ታማኝነትን እና ትዕግስትን ከአንድ ሺህ መጽሐፍ በላይ በተግባር ያስተምረናል።
​በእውነትም... ውሻ ማለት በቤት ውስጥ የሚኖር እንስሳ ሳይሆን፣ ቤትነቱን ሙሉ የሚያደርግ የነፍሳችን ግማሽ ነው።

14/04/2026

ለሀብታም ለደሀዉ እኩል ነዉ ማእዱ
አብሮ መብላት ብቻ የሳሪስ ልጅ ሙዱ
Thank you saris thousand of hugs and unconditional love will heal the gravest of sickness

Rottweiler Serbian line if interested call 0911999369
08/04/2026

Rottweiler Serbian line if interested call 0911999369

09/03/2026

መከራ ፈሪ ነዉ ብቻዉን አይመጣም

08/03/2026

ሳረገዉ ሁለቴ አላስብም

03/03/2026

ርህራሄ ሊሰበክ የሚገባ ታላቅ ኢትዮጺያዊ እሴታችን ነዉ።

When fashion meets passion If interested call 0911999369
06/12/2025

When fashion meets passion
If interested call 0911999369

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Pets shop posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethio Pets shop:

Share

Category