19/02/2025
🌿 Farmer Field Days in Sedama Region: Cultivating, Growth Together! 🌿
We proudly hosted two Farmer Field Days in Dore and Wondogenet, Sedama Region, uniting 160 farmers and 30 agricultural experts to explore high-yield hybrid seeds and sustainable farming practices! 🚜
Our demonstration sites showcased onions, tomatoes, watermelon, cabbage, and peppers, offering hands-on insights into boosting productivity through quality seeds. 🌱🍅🥬
The events bridged knowledge between farmers and our team, fostering skill-sharing, collaborative problem-solving, and innovative solutions for resilient agriculture.
A heartfelt thank you to all participants for making this a success! We’re committed to empowering farmers and advancing sustainable farming in Sedama. 🌾
________________________________________
🌿 በሲዳማ ክልል የአርሶ አደሮች የመስክ ቀኖች: በጋራ አትክልት እናልማ! 🌿
በሲዳማ ክልል ውስጥ በዶሬ እና ወንዶገነት ላይ 160 አርሶ አደሮች እና 30 የግብርና ባለሙያዎች በተገኙበት ሁለት የአርሶ አደሮች የመስክ ቀኖችን አካሂደናል። 🚜
በሰርቶ ማሳያ ማሳዎቻችን ላይ ሽንኩርት፣ ቲማቲም፣ በርበሬ፣ ሐብሐብ እና ጥቅል ጎመን ለማምረት የሚሆኑ ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዘሮችን እና የምርት ማሳደግ ዘዴዎችን አቅርበናል። 🌾🍅🥬
በዝግጅቶቹ ላይ በአርሶ አደሮች እና በግብርና ባለሙያተኞች መካከል የእውቀት ልውውጥ፣ ተግባራዊ ልምድን ማካፈል እና ዘላቂ ግብርና ተግባራትን መተግበርን አዎጭነት ተወያየዋል።
ለዝግጅቱ አስተዋፅዖ ያደረጉ ለሁሉም ተሳታፊዎች ከልብ እናመሰግናለን! የክልሉ የአትክልት ምርታማነትን በማሳደግ እና የአርሶ አደሮችን አቅም ማጎልበት የበኩላችንን መወጣታችንን እንቀጥላለን። 🌱
#የግብርናልማት #ሲዳማግብርና