ደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች// South Omo Veterinary Doctors

  • Home
  • Ethiopia
  • Jinka
  • ደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች// South Omo Veterinary Doctors

ደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች// South Omo Veterinary Doctors Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች// South Omo Veterinary Doctors, Pet service, Jinka.

04/02/2022
Simple interrupted suture
20/01/2022

Simple interrupted suture

20/01/2022
ይህ አጥንት ምን ተብሎ ይጠራል?
07/01/2022

ይህ አጥንት ምን ተብሎ ይጠራል?

For animal health workers, here is the highlights about some animal diseases and their synonyms.SOVDs page....
19/11/2021

For animal health workers, here is the highlights about some animal diseases and their synonyms.
SOVDs page....

የተከበራችሁ የእንስሳት ሐኪሞች የዚህ በሽታ ስም እና መድሀኒት ምንድነው?? ለእንስሳት አርቢዎች ጠቀሜታው የጎላ ነው ተሳተፉ
18/11/2021

የተከበራችሁ የእንስሳት ሐኪሞች የዚህ በሽታ ስም እና መድሀኒት ምንድነው?? ለእንስሳት አርቢዎች ጠቀሜታው የጎላ ነው ተሳተፉ

ውሻን አስከትቡ የምንለው በምክንያት ነው!!!👇👇👇👇👇🐩🐩🐩🐩👇👇👇👇የእብድ ዉሻ በሽታ 99% ገዳይ በሽታ ነው:: በዉሻ ከተነከሱ በፍጥነት ህክምና ሊያገኙ ይገባል።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ዉድ የፔጃ...
17/09/2021

ውሻን አስከትቡ የምንለው በምክንያት ነው!!!
👇👇👇👇👇🐩🐩🐩🐩👇👇👇👇
የእብድ ዉሻ በሽታ 99% ገዳይ በሽታ ነው:: በዉሻ ከተነከሱ በፍጥነት ህክምና ሊያገኙ ይገባል።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዉድ የፔጃችን ተከታዮች ይህ ፔጅ ስለ እንስሳት እዉቀትን የሚሸምቱበት በመሆኑ like &/ share እንዲሁም follow በማድረግ ይጠቀሙ ይጥቀሙበት።
እንዲሁም ጥያቄዎች እና አስተያየቶችን እንቀበላለን። እንስሳት ነክ መረጃዎችንም ያጋሩን።
❤❤❤❤እናመሰግናለን!!!❤❤❤❤

እንኳን ለ2014 ዓ/ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!!!አዲሱ አመት ለሁሉም ኢትዮጲያዊያን የሰላም፤ የፍቅር እና የብልጽግና አመት እንዲሆን የደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች ቤት መል...
10/09/2021

እንኳን ለ2014 ዓ/ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ/አደረሰን!!!
አዲሱ አመት ለሁሉም ኢትዮጲያዊያን የሰላም፤ የፍቅር እና የብልጽግና አመት እንዲሆን የደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች ቤት መልካም ምኞቷን ትገልጻለች!!!
በሁሉም ኢትዮጵውያን ዘንድ አውደ አመት ሲመጣ የእንስሳትን ስጋ፤ ዶሮ እና ተዋጽኦ ማለትም ወተት፤ ቅቤ፤ አይብ እና እንቁላል መመገብ የተለመደ ነው፡፡ እንደውም እንስሳት ለምግብነት የማይቀርቡበት አውደ አመት አለ ለማለት አያስደፍርም፡፡ ስለዚህም በሀገራችን በርካታ እንስሳቶች የሚታረዱበት እና በብዛት የእንስሳት ተዋጽኦ ለምግብነት የሚውሉበት በአውደ አመት ወቅት ነው፡፡ ከምንም በላይ ከዘመድ አዝማድ ጋር ተሰባስቦ ጥሬ ስጋን እየቆረጡ መመገብ በአውደ አመት አንዱ ልማድ ነው፡፡ በዚህን ወቅት ከእንስሳት ወደ ሰው ከሰው ወደ እንስሳት የሚተላለፉ በሽታዎች/zoonoses/ ዙርያ ልብ ልንል ያስፈልጋል፡፡
Zoonoses ጎጂ በሚባሉ ጀርሞች ማለትም ቫይረስ፤ ባክቴሪያ፤ ፓራሳይት እና ፈንገስ ምክንያት የሚመጣ በሽታ ነው፡፡ እነዚህ ጀርሞች በሰው እና እንስሳት ላይ በርካታ እና የተለያዩ ከቀላል እስከ ከባድ ህመሞችን አልፎም እስከ ሞት ድረስ በማስከተል ይታወቃሉ፡፡ አንዳንዴ እንደ በሽታው አይነት እንስሳቶች በውስጣቸው ጀርሙን ተሸክመው ጤነኛ እየመሰሉን በሰዎች ላይ ግን ህመም ሊስተዋል ይችላል፡፡
ስለዚህም ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ አስፈላጊ በመሆኑ እነዚህን በሽታዎች ለመከላከል በተለይም በአውደ አመት ወቅት ምን ማድረግ አለብን?
ያልተመረመረ ወይም ጤንነቱ ያልተረጋገጠ እንስሳትን ለምግብነት አለመጠቀም፡፡
ከእንስሳት ስጋ እና ፈሳሽ ጋር ንኪኪ ሲያደርጉ በንጽህና መሆን አለበት፡፡
ለምግብነት የሚውል ስጋ ወይም ተዋጽኦ በአግባቡ መያዝ አለበት (ማቀዝቀዣ ወይም ማድረቂያ) መጠቀም ያስፈልጋል፡፡
ከመመገብዎ በፊት በደንብ በእሳት መጥበስ ወይም መቀቀል አስፈላጊ ነው፡፡
ይህንን ያውቃሉ፡- በአለም ላይ የተደረጉ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት በበሽታ ተጠቅተው ወደ ህክምና ከሚሄዱ 10 ሰዎች መካከል 6ቱ በሽታው የሚያገኛቸው ከእንስሳት ነው፡፡ ወደፊት በሰፊው እንመለስበታለን፡፡
መልካም በዓል!!!!

ለማይናገሩት ድምጾች ነን!!!
08/09/2021

ለማይናገሩት ድምጾች ነን!!!

Address

Jinka

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ደቡብ ኦሞ እንስሳት ሐኪሞች// South Omo Veterinary Doctors posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category