ስኳር እና ዘይት ጅምላ አከፋፋይ

ስኳር እና ዘይት ጅምላ አከፋፋይ ስኳርና ዘይት አቅራቢ
በየትኛውም ክልል ከህጋዊ ደረሰኝ (QR coded receipt) ጋር እንልካለን።

29/04/2026
0955114466
29/04/2026

0955114466

03/12/2024

የህክምና ቁሳቁሶችን ከእኛ ዘንድ ይዘዙ።

በጤና እክል ወይም በእድሜ መግፋት ህክምናዎን በቤትዎ እየተከታተሉ ከሆነ
ጥራት ያላቸው የህክምና መሳሪያዎችን እናቀርባለን
ክፍለ ሃገር ላላችሁም እንልካለን
አድራሻ: አዲስ አበባ ደምበል ሲቲ ሴንተር ይምጡና ይጎብኙን

መንቀሳቀሻ ወንበሮች wheelchairs
መራመጃዎች walkers
የህክምና አልጋ examination bed
ኦክስጂን ሲሊንደር oxygen cylinder
የደም ግፊት መለኪያ
Bp aparatus
የኦክስጂን መለኪያ oximeter
ሙቀት መለኪያ thermometer
Urinals
Waterproof bedsheet
ሌሎችም
0923572677

https://www.facebook.com/profile.php?id=100070575008262&mibextid=ZbWKwL

በጤና ወይንም በእድሜ ምክንያት በቤት ውስጥ ህክምናዎን እየተከታተሉ ከሆነ ለቤት ውስጥ ህክምና የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን እናቀርባለን
0923572677
ይደውሉልን

25/07/2024

ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸውን የሃገር ውስጥ የመኖ ማሽኖች ይዘን መጥተናል።

የይዙሚ ማሽን ነው
21/04/2023

የይዙሚ ማሽን ነው

Injection Molding Machine UN160A5 Injection Machine Enjeksiyon Makina, You can get more details about from mobile site on m.alibaba.com

03/04/2023

በሌላ ሰው ስም ያለን ቆጣሪ ወደ ሌላ ሰው እንዴት #ማዛወር እንደሚቻል ያውቃሉ እንግዲያውስ እናሳውቅዎ!!

የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ከአንድ ሰው/ድርጅት ወደ ሌላ ሰው/ድርጅት ስም የሚተላለፈው ተጠቃሚው በሞት ሲለይ ወይም የይዞታው ባለቤትነት ወደ ሌላ ሰው /ድርጅት ሲተላለፍ ሲሆን የሚከተሉትን ቅድመ ሁኔታዎች ሊሟሉ ይገባል፡፡

• የስም ማዛወሪያ ማመልከቻ፣ በእለቱ ያለ የቆጣሪ ንባብና የመጨርሻ የቆጣሪ ፍጆታ ክፍያ በአመልካቹ ተከፍሎ ሲቀርብ፣
• ህጋዊ ወራሽነትን የሚገልፅ ማስረጃ፣ ተያያዥ ክፍያዎችን እንዲሁም ከእዳ ነጻ ስለመሆኑ የሚገልፅ ማስረጃ ሲቀርብ፣
• በህጋዊ ውርስ እና ሽያጭ ለሚደረግ የስም ዝውውር ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ እና ውርስ ወይም ሽያጭ የተደረገበት ህጋዊ ውል/ማስረጃ ሲቀርብ፤ ነገር ግን የውርስ እና ሽያጭ ማስረጃዎች መቅረብ በማይችሉበት ጊዜ በህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ መስተናገድ ይችላል፡፡
• የይዞታ ማረጋገጫ በባንክ ወይም በሌላ ሁኔታ ከተያዘ ወይም የዕዳ እገዳ ካለበት ካርታውን ከያዘው አካል ማስረጃ ሲቀርብ፣
• የይዞታ ማስረጃው በሚዘገይበት ጊዜ የዘገየበትን ማስረጃ ከሚመለከተው አካል ሲቀርብ የስም ማዛወር ስራው በሽያጭ ውሉ እና በህጋዊ የውርስ ማስረጃ ሊስተናገድ ይችላል፡፡
• ተቋሙ በልዩ ሁኔታ ያስቀመጣቸው ደንበኞችን በተመለከተ ከሚመለከተው የመንግስት አካል መረጃ ከተገኘ በኋላ ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

• በአጠቃላይ ቆጣሪው የሚተላለፍለት ወይም እንዲዛወርለት ያመለከተው ህጋዊ ወራሽ የሚጠበቅበትን ማስረጃ አሟልቶ ከቀረበ በ3 ቀናት ውስጥ አዲስ የውል ስምምነት ፈርሞ የስምምነቱን ቅጅ እንዲደርሰው ይደረጋል፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎች ወዲያውኑ እንዲደርሳችሁ ይህንን ቴሌግራም ቻናል ይጎብኙ፡ t.me/eeuethiopia

ይህ ማሽን ደግሞ ይዙሚ ከሚያመርታቸው ፈጣን የማሸጊያ/labeling ማሽኖች አንዱ ነው።
26/03/2023

ይህ ማሽን ደግሞ ይዙሚ ከሚያመርታቸው ፈጣን የማሸጊያ/labeling ማሽኖች አንዱ ነው።

IML solution, based on PAC350 high-speed injection molding machine and 8-cavity hot runner mold, integrates IML automated labeling system and auxiliaries. It...

23/03/2023

PAC-E Series All-electric & High-speed Packaging Injection Molding Machine✔Show high-speed and all-electric injection molding for the thin-wall product.✔High...

Address

Addis Ababa
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 00:00

Telephone

+251925356794

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስኳር እና ዘይት ጅምላ አከፋፋይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ስኳር እና ዘይት ጅምላ አከፋፋይ:

Share